ማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ እና ጀርመን DW Amharic March 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ወደ የማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ የተጓዙት የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር ጌርድ ሚውለር ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የርስበርስ ጦርነት ያመሰቃቀላንት የማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ ሲቭል ሕዝብ ስቃይ የማብቃትበቸልት ማለፍ እንደማይገባው አሳስቡ።