ለኢትዮጵያ የፊልም ጥበብንና ጥበበኞች ሽልማት DW Amharic March 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ባለቀለም ፊልም በሆነው «ጉማ» በተሰኘው የሚሸል ፓፓታኪስ ፊልም ስም የተሰየመው የፊልም ስራ ሽልማት ለመጀመሪያ ጊዜ በብሄራዊ ቴአትር ባለፈው ሰምወን እለት ምሽት በድምቀት ተከናውኗል።