የሳህል አካባቢ የገጠመው የምግብ እጥረት ችግር DW Amharic March 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሳህል አካባቢ የተከሰተው ድርቅ፣ የሰብል መበላሸት፣ የዋጋ መወደድ፣ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች የረሀብ አደጋ አሰጋቸው። በተመድ የምግብ ይዞታ ተመልካች መስሪያ ቤት ያወጣው ዘገባ እንደሚያሳየው፣ በሞሪታንያ ብቻ ከየአምስቱ ነዋሪዎች መካከል አንዱ በምግብ እጥረት ተጎድቶዋል።