«አይ ሲ ሲ» እና የቀድሞው የኮንጎ ሚሊሺያ መሪ ብይን DW Amharic March 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዘ ሄግ ፣ ኔዘርላንድስ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት የጦር ባላባት ጀርሜን ካታንጋን እአአ የካቲት 24፣ በ2003 ዓም በአንድ መንደር 200 ሰዎች አንድም በስለት ተጨፍጭፈው ወይም በጥይት