ደቡብ አፍሪቃ፤ ጦር መሣሪያና የወንጀል መስፋፋት፣ DW Amharic March 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኦስካር ፒስቶሪየስ የተባለው ደቡብ አፍሪቃዊ የአካል ጉዳተኛ ታዋቂ አትሌት አምና «ቅዱስ ቫለታይን» በተሰኘው ዕለት ፈቅረኛውን ሌባ እቤቱ የገባ ስለመሰለው ተኮሶ በስህተተ ገደላት ከተባለ ወዲህ፣ ሰሞኑን የችሎት ሂደት ከተጀመረ ዛሬ 4 ኛ ቀኑን ይዟል። መገናኛ ብዙኀን