ቢራና ቦርጭ፣ DW Amharic March 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓለም ዙሪያ በሃይማኖትና በባህል ሳቢያ ቢራና ሌሎችም የአልኮል መጠጦች ከማይቀመሱባቸው ጥቂት አገሮች በስተቀር ፤ በአብዛኞቹ ፣ እንበል ፣ እዚህ ላይ በተለይ ቢራ፣ በቤት ፣ በባህላዊ ዘዴ ከሚጠመቀው አንስቶ ፣ በዘመናዊ ፋብሪካዎች፣ በገፍ ነው