የቢን ላደን አማች የክስ ሒደት DW Amharic March 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተያዘበት የወንጀል ጭብት ከተረጋገጠ እስክ እድሜ ልክ እስራት ሊፈረድበት ይችላል።የክሱ ጭብት አሜሪካኖችን ለመግደል፥ ለማሸበርና ለማወክ ማሴር፥ ከአሸባሪዎች ጋር መተባበር እያለ ይቀጥላል።የአሜሪካ ፖለቲከኞች በግለሰቡ ላይ ከተያዘዉ የክስ ጭብጥ፥ከሚፈረድበት ቅጣት ምንነት ይልቅ በክሱ ሒደት ላይ እየተከራከሩ ነዉ።