የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ሕግ DW Amharic March 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አየር መንገዱ ወይም ሕጉን ያወጣዉ የኢትዮጵያ የገቢዎችና የጉሙርክ ባለሥልጣን የየሠራተኞቻቸዉን ጤና ለመጠበቅ እስከ ዛሬ የቆዩበት ምክንያትም ግልፅ አይደለም። መስሪያ ቤቶቹ አሁን ለመከልከላቸዉ ሁለተኛ ያሉት ምክንያት ግን አላቸዉ።