የአፍሪቃ ኅብረትና የእንፋሎት ኃይል DW Amharic March 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአፍሪቃ ኅብረት በታዳሽ ኃይል ምንጭ ረገድ ፤ በከርሰ ምድር የሚገኝ የተፈጥሮ እንፋሎትን ለማስፋፋት ባለው አቅድ ፣ ከእርዳታ ተባባሪ የፋይናንስ ተቋማት ጋር ውል መፈራረሙ ተገለጠ። ውሉ ፣ በምሥራቅ አፍሪቃ የሚገኘውን የአንፋሎት ኃይል የሚመለከት