ጀርመን እና የአፍሪቃ መብት ተሟጋቾች ጥያቄ DW Amharic March 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጀርመን በአፍሪቃ ብዙም የቅኝ አገዛዝ ታሪክ የሌላት ልትመስል ትችል ይሆናል። የታሪክ መዛግብት የሚያሳዩት ግን ሌላ ነው። ጀርመን እአአ በ1884 ምዕራባውያን ኃይላት አፍሪቃን በመካከላቸው የተከፋፈሉበት ጉባዔ የተካሄደው በርሊን ውስጥ ነበር።