የዩናይትድ ስቴትስ የሰብአዊ መብት ዘገባ DW Amharic February 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዘገባዉ መሠረት ኢትዮጵያ ዉስጥ ሐሳብን የመግለፅ፥ የፕረስና የሃይማኖት ነፃነት ክፉኛ ተደፍልቋል። ኤርትራ ዉስጥም የሠብአዊ መብት ሙሉ በሙሉ መገደቡን ዘገባዉ አዉስቷል።