እሳተ ገሞራና የምድር ሙቀት DW Amharic February 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለንበት ምዕተ ዓመት የምድራችን የሙቀት መጠን ከ 2 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ እንዳያሻቅብ ሥጋት መኖሩ ቢታወቅም፤ ባንዳንድ የተፈጥሮ ክሥተቶች ሳቢያ ክፍተት ሊፈጠር ሚችልበትን ፤ ባጭሩ የሙቀቱ መጠን የሚቀነስበትን ሁኔታ ፣ አነስተኛ የእሳተ ገሞራ