የጀርመን የልማት ድጋፍ በአፋር DW Amharic February 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከሚከናወኑት የልማት ሥራዎች መካከል በአፋር ክልል የሰመራ ከተማና አካባቢው እንዲሁም በሎግያ የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት እና የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ግንባታ ይገኙበታል ።