የዩክሬኗ ፖለቲከኛ ቲሞሼንኮ DW Amharic February 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው ቅዳሜ በነፃ የተለቀቁት የቀድሞዋ የዩክሬን ጠቅላይ ሚኒስትር ዩልያ ቲሞሼንኮ ለፕሬዝዳንትነት የመወዳደር እቅድ እንዳላቸው አስታውቀዋል ። ከእስር እንደተለቀቁ ወደ ክየቩ የነፃነት አደባባይ በመሄድ ደስታቸውን እዚያ ከተሰበበሰው ከ100 ሺህ ከሚበልጥ ህዝብ ጋር የተጋሩት ቲሞሼንኮ በውዝግቡ የተገደሉት ሰዎች ጉዳይ እንዲጣራም ጠይቀዋል ።