የአንድነት ፓርቲ ከመድረክ አባልነት መታገዱ DW Amharic February 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ መድረክ በመባል ከሚታወቀው የፓርቲዎች ስብስብ መታገዱ ተሰማ። አንድነት የታገደው፤ የመድረኩ አመራር አካላት እንደሚሉት፤ የግንባሩን ደንብና መመሪያ አክብሮ ለመንቀሳቀስ ባለመቻሉ ነው።