በቪኦኤ ብቻ፡- የረዳት ፓይለት ኃይለመድኅን ወንድም ተናገሩ VOA Amharic February 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 702 ቦይንግ 767 አይሮፕላንን የጠለፈው ኃይለመድኅን አበራ ታላቅ ወንድም ታናሽ ወንድማቸው በአዕምሮ ጤና ችግር ላይ እንደሚገኝ ገለፁ፡፡