የካቲት 12 በቀዝቃዛ ሁኔታ ታሰበ VOA Amharic February 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያዊያን በፋሽስት ግራዚያኒ የተጨፈጨፉበት ሰባ ሰባተኛ ዓመት ዕለት የካቲት 12 ዛሬ ታስቦ የዋለው እጅግ ቀዝቃዛ በሆነና ጭር ባለ ሁኔታ እንደነበረ ተገለፀ፡፡