የኮምፒውተር ጠለፋ ወቀሳ DW Amharic February 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በብሪታንያ በስደት የሚኖሩት አቶ ታደሰ ብሩ ከርሰሞ የኮምፒውተር ፕሮግራማቸውን ጠልፎብኛል የሚሉትን የኢትዮጵያን መንግሥት ተግባር የብሪታንያ ፖሊስ እንዲመረምር ጠየቁ።