አሳሳቢዉ የዩክሬን ቀዉስ DW Amharic February 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከማክሰኞ፥ የካቲት 11 ቀን 2006 ዓም አንስቶ የተባባሰዉ የዩክሬን የፀጥታ ሁኔታ ወደእርስ በርስ ጦርነት እንዳያመራ እየተሰጋ ነዉ። የሀገሪቱ የፀጥታ ኃይሎች የመንግስት በጎዳና ላይ በሚካሄደዉ ግጭት መሃል ተቃዋሚዎች ወደ1,500 ጠብመንጃ መዉሰዳቸዉን አመልክተዋል።