አቡጊዳ – በኢትዮጵያ ላይ እየጠነከረ የመጣዉ የግብጻዉያን ዘመቻ

ግብጾች ሱዳን ኢትዮጵያ እና ግብጽ እያደረጉት ከነበረው የሶስትዮች ድርድር እራሷን ማግለሏ ይታወሳል። የግብጽ ሜዲያዎች በዚህ ጉድያ ጉዳይ ላይ በስፋት እየዘገቡ ሲሆን ጸረ-ኢትዮጵያ ዘመቻና ፖሮፖጋንዳዉን በስፋት ተያይዘዉታል።

የቻይናዉ CCTV በዚህ ጉዳይ ያቀናበረዉን ለማየት እዚህ ይጫኑ።