የዱር እንስሳት ጥበቃ ጉዳይ DW Amharic February 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታየውን ሕገወጥየዱርእንስሳትአደንናንግድንበተመለከተ ከመላ ዓለም የተውጣጡ የመንግሥት፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች እና ጠበብት በዚህ ሳምንት ለንደን ብሪታንያ ስብሰባ አካሄዱ። ለተፈጥሮ ጥበቃ እና ለዱር አራዊት ህልውና የሚሟገቱት ጠበብት እንዳመለከቱት፣