«ኢኬያ» እና የእርዳታ ማሰባሰብ ርምጃው DW Amharic February 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «ኢኬያ» በመባል የሚታወቀው የስዊድናውያኑ የመኖሪያ ቤት እቃዎች መሸጫ መደብር ከጥር 26፣ እስከ መጋቢት 20፣ 2006 ዓም ድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ እርዳታ የማሰባሰብ ተግባር በማካሄድ ላይ ይገኛል።