የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት ክፍል ሁለት DW Amharic February 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለም ኣገሮች እንደየ ገቢያቸው በዓለም ባንክ ትንቢያ መሰረት የበለፀጉ መካከለኛ ገቢ ያላቸው እና ደኃ ኣገሮች ተብለው በሶስት ይከፈላሉ። በዚሁ መሰረት ዓመታዊ የኣገር ውስጥ ጥቅል ገቢያቸው ለህዝብ ቁጥር ተካፍሎ የእያንዳንዱ ዜጋ የነብስ ወከፍ ገቢ በዓመት ከ 12 000 የአሜሪካን ዶላር በላይ ከሆነ ከፍተኛ