ሸንጎ ‘በአማራው’ ላይ ያነጣጠረውን የዘር ጥላቻ አወገዘ
Ethiopia Zare (ረቡዕ የካቲት 5 ቀን 2006 ዓ.ም. Feb. 12, 2014)፦ የአማራ ክልል ም/ፕሬዝዳንት አቶ አለምነው መኮንን በአማራው ላይ የሰነዘሩትን ፀያፍና በዘር ጥላቻ ላይ ያዘነበለ ስድብ በማውገዝ፤ “የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ” ትናንት የካቲት 4 ቀን 2006 ዓ.ም. መግለጫ አወጣ።