የዴሞክራቲክ አላያንስ እና የ«አኻንግ» ጥምረት መፍረስ DW Amharic February 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡብ አፍሪቃ ባለፈው ዓመት የተቋቋመው የ«አኻንግ ኤስ ኤ» ፓርቲ ሊቀ መንበር የሆኑት ፀረ አፓርታይድ ታጋይ ዶክተር ማምፌሌ ራምፌሌ እአአ የፊታችን ግንቦት ሰባት በሚካሄደው ቀጣዩ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲ መሪ ሄለን ሲለ አስታወቁ።