የሶቺ የክረምት ኦሎምፒክስ ተጀመረ DW Amharic February 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዛሬ ማምሻዉን በተከፈተዉ በዓለም ዓቀፉ የክረምት ኦሎምፒክ ከ87 ሃገራት የተዉጣጡ ከሁለት ሺህ ስምንት መቶ በላይ አትሌቶች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።