ከዉጭ መልስ ንግድ DW Amharic February 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብዙዎች በተለያዩ ምክንያቶች ከሀገር ይወጣሉ፤ ይሰደዳሉ። እንዳወጣጣቸዉ ሰንቀዉ የሚነሱት ዓላማና ህልም እንደመለያየቱ፤ ያለሙትን የጨበጡ፤ የተመኙትን ያገኙም ብዙ አይሆኑም።