የተቃውሞ ሰልፍ በጎንደር DW Amharic February 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ምንም እንኩዋን የገዢው ፓርቲ ወከባ ቢፈታተነንም ትላንት እሁድ በጎንደር ከተማ የጠራነው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ስኬታማ ነበር ሲል ስማያዊ ፓርቲ ኣስታወቀ። የፓርቲው ም/ሊቀመንበር ዛሬ ለዶቸቬሌ እንደነገሩት መንግስት ከህዝብ እውቅና ውጪ የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን ኣሳልፎ ለመስጠት የያዘውን ስውር ደባ በመቃወም ነበር ስማያዊ ፓርቲ