ሳምንታዊዉ ስፖርት DW Amharic February 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ባን ኪ ሙን ከጥር ከነገ አንስቶ እስከፊታችን ዓርብ፤ በ 126ኛው ዓለም አቀፍ የኦሊምፒክ ኮሚቴ ስብሰባ ፣ በክብር እንግድነት በመገኘት እንደሚሳተፉ ተነገረ። ስብሰባው የሚካሄድባት ከተማ ፣ የክረምት ኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር የምታዘገጀው የሩሲያ ከተማ ሶቺ ናት።