የ«ሠንደቅ» ጋዜጣ መከሰስና ጉዲፈቻ በኢትዮጵያ DW Amharic January 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ህፃናት በጉዲፈቻ ከሀገር ሲወጡ ቤተሰቦቻቸው በማያውቁበት ሁናቴ በሕገወጥ መልኩ የ20 ሺህ ዶላር ክፍያ ይፈፀምባቸዋል ሲል «ሠንደቅ » ጋዜጣ ባወጣው ዘገባ መከሰሱን ዋና አዘጋጁ ገለፀ።