አዲሱ የጀርመን የዉጭ ፖሊሲና አፍሪቃ DW Amharic January 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመንዋ መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል፤ ጀርመን በአዉሮጳ ብሎም በዓለም ሃላፊነቷን እንደምትወጣ ተናገሩ። ሜርክል ስለመንግስታቸዉ ዛሪ በሰጡት መግለጫ፤ ጀርመን ይህንንድርሻዋን ካልተወጣች ፤