የዩኔስኮ ዓመታዊ ዘገባ DW Amharic January 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት በምህፃሩ ዩኔስኮ የትምህርት ጥራት እየዘቀጠ መሄድ በዓለም ዙሪያ ከተጠበቀው በላይ መሃይምነት ይበልጥ እየተስፋፋ እንዲሄድ ማድረጉን አስታወቀ ።