የኦባማ ዓመታዊ የመርህ ንግግር DW Amharic January 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የያዝነው የጎርጎሮሳውያኑ 2014 ዓም የተግባር ዓመት እንዲሆን ለአሜሪካ ምክር ቤትና ለአሜሪካ ህዝብ ጥሬ አቀረቡ ።