የማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ተልኮ DW Amharic January 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የአውሮፓ ህብረት ወታደሮች ማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ እንዲዘምቱ የሚፈቅደውንና ደም አፋሳሽ ብጥብጥ እንዲካሄድ ያደረጉ የቡድን መሪዎች ላይ ማዕቀቦች እንደሚጣል የሚያስጠነቅቀውን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ትናንት ማፅደቁን አሳውቋል ።