32ኛው የአውሮፓ ህብረት እና የሩሲያ ጉባኤ DW Amharic January 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሩስያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ብራስልስ ላይ ከአውሮፓ ህብረት ኮምሽን ፕሬዝደንት ጆሴ ማኑኤል ባሮሶ እና ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ኸርማን ቫን ሮምፖይ ጋ ተገናኝተው ተወያይተዋል።