የአሸባቡ ጦር መሪ ግድያ እና አሚሶም DW Amharic January 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኬሚካል ባለሙያ የሆነው እና የኣጥፍቶ ማጥፋት ጥቃቶችን በባቀድ እና በማቀነባበር የሚታወቀው ኣህመድ መሓመድ ኣሜ እስኩ ዱቅ በሚል መጠሪያው ይበልጥ ይታወቃል። ካለፈው ኣንድ ዓመት ወዲህ በተለይ በሞቃዲሾ እና በተለያዩ አካባቢዎች ከተሰነዘሩ የኣጥፍቶ መጥፋት ጥቃቶች በስተጀርባ መኖሩ የሚነገርለት ኣሜ