የአፍሪቃ ህብረት የሚኒስትሮች ጉባኤ DW Amharic January 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ትናንት የተጀመረው የአፍሪቃ ህብረት አባል ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ ማምሻውን ይጠናቀቃል። ሐሙስ እና ዓርብ ደግሞ የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ይከተላል።