የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት ስብሰባ DW Amharic January 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት በመባል የሚጠራው ቡድን ፤ ስለ ኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት የቀረበዉን ረቂቅ ህገ-መንግስትን በተመለከተ ዋሽንግተን ዲሲ ይዩናትድ ስቴትስ ውስጥ ህዝባዊ ዉይይት አደረገ።