ፕሪዚዳንት ኬኒያታና የተራዘመዉ የICC የፍርድ ሂደት DW Amharic January 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት ICC በሰብዓዊነት ላይ በተፈፀመ ወንጀል የተከሰሱት የኬንያዉ ፕሬዝዳት ኡሁሩ ኬንያታን ለመመልከት የያዘዉን ቀጠሮ አራዘመ። ፍርድ ቤቱ ቀጠሮዉን ያዘወረዉ፤ አቃቤ ሕግ የፍርድ ሂደቱ በሌላ ቀን እንዲጀመር በመጠየቁ ነበር።