የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የመነጋገሪያ አጀንዳ DW Amharic January 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 22ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መርህ የአህጉሪቱ የእርሻና የምግብ ዋስትና ነዉ። ፕሪቶርያ ደቡብ አፍሪቃ የሚገኘዉ ዓለማቀፍ የፀጥታ ጉዳዮች ጥናት ተቋም ዋና ኃላፊ ያኪ ሲሊዪ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ጉባኤዉ የአህጉሪቱን ድህነትና እና ረሃብ መቅረፍ በሚቻልበት መንገድ ላይ ለመነጋመገር አጀንዳ ይዞአል።