የደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም ስምምነት DW Amharic January 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሁለቱ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች፤ በፕሬዚደንት ሳልቫኪር የሚመራው የጁባው መንግስት እና የቀድሞው የኣገሪቱ ምክትል ፕሬዚደንት ሪክ ማቻር የሚመሩት ኣማጺ ቡድን አዲስ ኣበባ ላይ ማምሻውን የተኩስ ኣቁም ስምምነት ተፈራርመዋል።