የእስራኤል ውሳኔ ና አፍሪቃውያን ስደተኞችና DW Amharic January 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእስራኤል ባለሥልጣናት አፍሪቃውያን ስደተኞች በሃገሪቱ በረሃማ ደቡባዊ ክፍል ወደ ሚገኘው የሆሎት የስደተኞች ማቆያ እንዲገቡ አዟል ። ባለሥልጣናት እንደሚሉት ወደ ዚህ መጠለያ ለገቡት ስደተኞቹ በቋሚነት የሚኖሩበት ቦታ እየተፈለገላቸው ነው ።