የሶሪያ የሠላም ጉባኤ DW Amharic January 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጉባኤዉ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓትም ሰወስት ዓመት ያስቆጠረዉን ደም አፋሳሽ ጦርነት ለማቆም ከማለም ይልቅ የተፋላሚ ሐይላት መወነጃጀል፥ የየተፋላሚዎቹ ሐይላት ደጋፊዎች መወቃቀስ የጎላበት ነበር።