ስለ ዋልደባ ፊልም የሰራው ፈረንሳዊ DW Amharic January 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፈረንሳዊው ፍራንስዋ ሎ ካድር በዋልደባ ገዳም እና መነኮሳት ላይ ጥናት ለማድረግ ወደ ኢትዮጵያ ሲጓዝ ለቴሌቪዥን የሚቀርብ ፊልም አዘጋጃለሁ የሚል ሀሳብም አልነበረው።