ቱኒዝያ ከቤን አሊ በኋላ DW Amharic January 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከብዙ አዳጋች ሁኔታ በኋላ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመመስረት የተቃረበችው ቱኒዝያ " ባለፈው ማክሰኞ ቤን አሊ የተወገዱበትን 3ኛ ዓመት አስባ ዋለች። የቱኒዝያ ሕዝብ ዓመፅ እና ቤን አሊ የሸሹበት ድርጊት ግብፅ፣ ሊብያ ፣የመን እና ሶርያን ለዓብዮት ማበረታታቱ አይዘነጋም።