የሶሪያ ተቃዋሚዎች ጉባኤ በኢስታምቡል DW Amharic January 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሶሪያ እየተካሄደ ያለውን ደም አፋሳሽ ጦርነት ለማስቆም በሚቀጥለው ሳምንት በጄኔቫ ሲውዘርላንድ በተጠራው የሰላም ውይይት የሶሪያ መንግሥት ተቃዋሚዎች መሳተፍ አለመሳተፋቸውን ዛሬ ቱርክ ኢስታምቡል ላይ የተሰበሰበው የተቃዋሚዎች ህብረት ይገልፃል ተብሎ ይጠበቃል።