የኤርትራውያን ስደተኞች ምስክርነት በኢጣልያ DW Amharic January 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለፍርድ ቤት ቃላቸውን የሰጡት 7 ኤርትራውያን ስደተኞች ናቸው ። ከመካከላቸው በተከሳሹ የተደፈረች የ18 ዓመት ልጃገረድ ትገኝበታለች ።