የደቡብ ሱዳን ውዝግብ እና የሲብሉ ሕዝብ ስቃይ DW Amharic January 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን መንግሥት ጦር ሠራዊት ቃል አቀባይ ከጦርነት በመሸሽ ላይ የነበሩ 200 ሰዎች መስጠማቸውን ገለጡ። የጦር ሠራዊቱ ቃል አቀባይ ኮሎኔል ፊሊፕ አጉዔር፤ ነጭ ዐባይን ስታቋርጥ በሰጠመችው ጀልባ ተሣፍረው የነበሩት አብዛኞቹ ሴቶችና ሕጻናት ነበሩ።