በኮሎኝ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ማሕበር 10ኛ ዓመት፣

በዚህ በጀርመን ሀገር ፤ በስፋት የ 4ኛነቱን ደረጃ በያዘችው ከተማ በኮሎኝ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመው የእስፖርትና ባህል ማሕበር ፤ ከትናንት በስቲያ ፣ ረዘም ላለ ጊዜ የከተማይቱ ኑዋሪዎች የሆኑና በቅርብ ጊዜም የመጡ በጠቅላላ 250