የሳውዲ ተመላሾች ዕጣ-ፋንታ

የሳውዲ ዓረቢያ መንግስት ሕገ ወጥ ስራ ፈላጊዎች ያላቸው የውጪ ዜጎች እንዲወጡ ካዘዘ በኋላ የኢትዮጵያ መንግሥት ካለፈው ህዳር ወር እስካሁን በተለያዩ የሳውዲ ከተሞች ይኖሩ የነበሩ ከ140,000 የሚበልጡ ዜጎችን ወደ ሀገር መልሶዋል።